የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊባላ ከተማ በረራ ጀመረ

ሰኞ ታህሳስ 25/2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ ዕለታዊ በረራውን ዛሬ ጀምሯል። ወደ ከተማዋ በረራ የሚያደርገው የመጀመሪያ አውሮፕላን ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ30 ላይ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ መነሳቱን ከአየር መንገዱ ያገኘው መረጃ ያመለክታል። አየር መንገዱ ወደ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply