የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ መቀሌ ዳግም መደበኛ በረራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡
ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ተቋርጦ የነበረው የአየር ትራንስፖርት ዛሬ ቀን 6 ሰዓት ላይ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ አቶ አሸናፊ ዘርዓይ ተናግረዋል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ታህሳስ 19 ቀን 2015 ዓ.ም
Source: Link to the Post