የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሐጅ ጉዞ ለማካሄድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀአየር መንገዱ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ ለማካሄድ ዝግጅት እንዳጠናቀቀ አስታዉቋል፡፡የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/t_YfKMVjaKVT3bRFGgOijZ6md-o1fJr2p6MDXb0rIRNHlJa3bXLsjricDJUK-ECLkgx4si7E6pDbzBj0teSt4_NJBH7vRHVFOq5gTx6_bLDqCYVMkX7_o6CaA3j_QF-gQYyoiNayEjpQ-Wwa5o3Nmaf4npeTUOPg4SKcCS219sJiaazsR09QUscNojZpPcDSfK2V454loubmJnivgzHZf55jjHTUnXGAZk5KtbUfG0t_WuFnnnmJzRX1KCr84HIiHGGegRKOkTN5HwMQJp_dmz9T3CONy5PcCVCKR7vC7GB5uWY_55meJnZySGIABVBmjfjG-Qb5yX6jRJzse8J3sA.jpg

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሐጅ ጉዞ ለማካሄድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ

አየር መንገዱ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ ለማካሄድ ዝግጅት እንዳጠናቀቀ አስታዉቋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ፣ መዲና፣ ሪያድ እና ደማም ከተሞች በሳምንት 35 የመንገደኛ በረራ እያደረገ እንደሚገኝም ነው ያስታወቀው፡፡

አየር መንገዱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳለው በተጨማሪም ሥድስት የጭነት በረራ የሚያደርግ መኾኑን ገልጿል፡፡

ይህ ልዩ ዝግጅት ለተከታታይ ዓመታት የተደረገ መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡

ግንቦት 12 ቀን 2016

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply