የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረሀ አንበጣን መከላከል የሚያስችሉ ሶስት ሂልኮፕተሮችን አጓጓዘ።አየር መንገዱ እንዳስታወቀው ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረሀ አንበጣን መከላከል የሚያስችሉ ሶስት ሂልኮፕተሮችን አጓጓዘ።

አየር መንገዱ እንዳስታወቀው ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለበረሀ አንበጣ ማጥፊያነት ኬሚካል ርጭት የሚያገለግሉ 3 ሄሊኮፕተሮችን አጓጉዟል።

ሄሊኮፕተሮቹም ከውጪ በመጡ ባለሙያዎች እና በአየር መንገዱ የአውሮፕላን ጥገና ባለሞያዎች በአየር መንገዱ የጥገና ማእከል ውስጥ እየተገጣጠሙ ይገኛሉ ተብሏል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያውያን
ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply