የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ዳግም ወደ ሥራ ሊመልስ መሆኑ ተገለፀ

ሰኞ ታህሳስ 18/ 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ዳግም ወደ ሥራ ሊመልስ መሆኑን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ የቦይንግ 737-ማክስ አውሮፕላኖች ዳግም ወደ ሥራ ለመመለስ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑንና የመጀመሪያ በረራውን ጥር 24/ 2014 እንደሚደረግ ነው የገለፀው፡፡ የኢትዮጵያ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply