
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገደኞች ቁጥር ከዓለም አቀፉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽን በኋላ ጭማሪ ማሳየቱን የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተናገሩ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ለሮይተርስ የዜና ወኪል እንደተናገሩት ኩባንያው የበጀት ዓመቱ ሰኔ 2015 ዓ.ም. ማብቂያ ላይ የተጓዦች ቁጥር ወረርሽኙ ከመከስቱ በፊት ወደነበረበት ይመለሳል ብለዋል።
Source: Link to the Post