የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዳያስፖራ መንገደኞችን ለማጓጓዝ ዝግጁ ነኝ አለ

https://gdb.voanews.com/8f82e377-eace-4df9-8062-5213a3ff7692_tv_w800_h450.jpg

የኢትዮጵያ ገጽታ በሰሜን ኢትዮጵያ ካለው ወቅታዊ የፖለቲካ አለመረጋጋትና ግጭት ጋር በተያያዘ መንገድ በሚገለጽበት በዚህ ወቅት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የገና በዓልን ምክንያት አድርገው ወደ አገራቸው እንዲመጡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ 

ይህን ተክትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ለአንድ ሚሊዮን ወደ አገር ቤት ዘመቻ” ተጓዥ ለሚሆኑ መንገደኞች ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የ30 ከመቶ የዋጋ ቅናሽ ያደረገ መሆኑን አሳውቋል፡፡ 

ቅናሹ ተግባራዊ የተደረገው ከትናንት ጀምሮ ነው፡፡ 

በዚህ ዙሪያ በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ድሬክተር አቶ ንጉሡ ወርቁን አነጋግረናቸዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply