“የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤን በማንገብ አፍሪካን ለማስተሳሰር እየሠራ ነው” አቶ መስፍን ጣሰው

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካዊያንን እርስ በእርስ የማቀራረብ እና ከተቀረው የዓለም ክፍል ጋር የማስተሳሰር ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጸዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ወደ ምዕራባዊቷ የአፍሪካ ሀገር ሴራሊዮን ፍሪታውን ከተማ አዲስ በረራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የአየር መንገዱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply