“የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥንካሬ ከኢትዮጵያ ህልውና ጋር የሚቆራኝ ነው” ጀኔራል አበባው ታደሰ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ይህንን ያሉት 88ተኛ ዓመት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተቋማዊ አቅም እና ሒደት ላይ መሠረት ያደረገ የፓናል ውይይት በቢሾፍቱ ሲካሔድ ነው። የኢትዮጵያ ቀጣይነት እንዲረጋገጥ የኢትዮጵያ አየር ኃይል መቀጠል እና መጠናከር አለበት ብለዋል። የሀገሪቱን አንድነት በማረጋገጥ ለምድር ኃይሉ አቅም በመኾን እና በማገዝም ከፍተኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply