የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ

ዕሮብ ታህሳስ 20/2014 (አዲስ ማለዳ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 2ኛ ልዩ ስብሰባው ከሕግ፣ ፍሕት እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በረቂቅ አዋጁ ላይ የቀረበለትን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply