የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ከኮሪያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ከኮሪያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከኮሪያ አምባሳደር ካንግ ሲኦኪ ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸው በኢትዮጵያ ያሉ የኮሪያ ባለሃብቶችን ማቆየት በሚቻልበት አግባብ ላይ መወያየታቸውን በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም አዳዲስ የኮሪያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን ማፍሰስ በሚቻልበት አግባብ ላይም መክረዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ከኮሪያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply