የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ምርቶች አውደ ርዕይ በደቡብ ሱዳን ተከፈተ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ምርቶች አውደ ርዕይ በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ እየተካሄደ ነው፡፡ በአውደ ርዕዩ ላይ 16 የኢትዮጵያ ኩባንያዎች የኢንዱስትሪ ምርቶቻቸውን በማስተዋወቅ ላይ ናቸው ተብሏል፡፡ አውደ ርዕዩ የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ አቅም ማሳየት እና ከደቡብ ሱዳን ጋር የተሻለ እና ዘላቂ ምጣኔ ሃብታዊ ትብብር እና የኢንቨስትመንት ትስስር ማጎልበት ላይ ያለመ ነው፡፡ በአውደ ርዕዩ የመክፈቻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply