የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የሩሲያ መንግሥት ንብረት ከየሆነው አቭቶቫዝ የተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ጋር መኪና ለመገጣጠም የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ከኩባንያው ጋር የፈረመው ስምምነት፣ ላዳ ተሽከርካሪዎችን ለመጣጠምና ለማምረት የሚያስችል ነው።

የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ከሩሲያው ኩባንያ ጋር በመተባበር ላዳ ተሽከርካሪዎችን በመገጣጠም እንደሚጀምር የተናገሩት ሥራ አስፈጻሚው አምባሳደር ሱሌማን ደደፎ፣ ኩባንያው በሂደት ላዳዎችን በማምረት ለአፍሪካ ገበያ የማቅረብ ዕቅድ
መያዙን ተናግረዋል።

ታህሳስ 08 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply