የኢትዮጵያ ኣኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከዛሬ ጀምሮ አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚያደርግ ተነግሯል፡፡በዚህ አስቸኳይ ስብሰባውም በሲኖዶሱ ላይ ተፈጥሯል ያለውን “መፈንቅለ ሲኖዶ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/V-fM2gQJZiWOEnXOFPrqDwCmAll4VuXv3lgrsTXS0qwV1EF6UaV4n4sCXEhKOg0iVHXI3Zj1iPET_U9qPyGFnaguO88INfPRJM4jK_NnUrbIGGxdxjH32CX5oQKo2U_cqoOgZtJUWW6Dt8MnrrPmNiT25QAq6p3u8eYwHPOvq_MOYHqz4U-nx9n6YyGESXOvHs4z4wpjgadhqiWxLxn31V8BL4Sp6a_QVA1VAg--hDad0oAs1E5c2Q3B7g2O1BJDYVrInIiG-Ej_XqD-43igRrmLhdgFyiuP_8ZHFJMcOknsxNcLTG8adma-d0qyd2jbCUcCsXFrK8wlMwd7ML-kCA.jpg

የኢትዮጵያ ኣኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከዛሬ ጀምሮ አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚያደርግ ተነግሯል፡፡

በዚህ አስቸኳይ ስብሰባውም በሲኖዶሱ ላይ ተፈጥሯል ያለውን “መፈንቅለ ሲኖዶስ” ጉዳይ ተነጋግሮ ውሳኔ እንደሚያሳልፍና ለምዕመናንም የፀሎት አዋጅና ሱባዔ እንደሚያስተላልፍ ይጠበቃል።

የሲኖዶሱ ዋና ስራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ መንግስት ፀጥታ የማስከበር ሀላፊነቱን እንዲወጣ አበክረው አሳስበዋል።

ኢትዮ አፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply