የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት መጀመሩን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት ማድረግ ጀምሯል። ከኅዳር 1 እስከ ታኅሣሥ 16/2016 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 100 ሺህ ደንበኞች ውላቸውን ማደሳቸውንም አገልግሎቱ አስታውቋል፡፡ ተቋሙ የሚሰጠውን አገልግሎት ለማዘመን በማሰብ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት እያደረገ ይገኛል። የውል እድሳት ዓላማው ለደንበኞች ቀልጣፋ አገልግሎት እና ለሚያነሷቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply