የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተገባደደው በጀት ዓመት 125 የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተቋሙ የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት እንደገለጸው፥ አገልግሎቱ በ2015 በጀት ዓመት 160 የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዶ 125 ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ አድርጓል። በዚህም 45 ሺህ 828 ደንበኞች የኃይል ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ከተሞቹን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለማድረግ 1 ሺህ 891 ነጥብ 14 ኪ.ሜ የዝቅተኛ መስመር እንዲሁም 1 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply