የኢትዮጵያ እናቶች እና ድንግል ማርያም ምስጢረኞች ናቸው።በምስጢር ያወራሉ፣በምስጢር ስለ ኢትዮጵያ ይመክራሉ።

ሐመረ ኖህ እንጦጦ ኪዳነ ምሕረት – ባለፈው ሰሞን ብዙ ታውቃለች የምላት አንዲት እህት የኢትዮጵያ ሰራዊት በ21 መቀሌ ገብቶ በ21 ወጣ የሚል ፅፋ ልክ ድንግል ማርያም የህወሓትን ደም አፍሳሽ ወንጀለኛ ሰራዊት የምትደግፍ አድርጋ በውስጠ ወይራ በማኅበራዊ ሚድያ ላይ ስትፅፍ አይቼ፣አዬ! የራስን ክፋት ቅዱሳን እንዲያግዙ የመመኘት የዘመኑ ድፍረት! ብዬ ገርሞኝ ነው የሰነበተው።- የኢትዮጵያ እናቶች በምስጢር የሚያማክሯት እናት አለቻቸው።ጎረቤት ቢያስከፋቸው፣መንግስት ቢበድላቸው፣የቤቱ ጣጣ ከገበያው አልጣጣም  ብሏቸው ልጆቻቸው እንዳይራቡ ሲሰጉ፣ሀገር ላይ ረሃብ እና ጦርነት ሲመጣ ወደ የምስጢር እናታቸው ድንግል ማርያም ስዕል ጠጋ

Source: Link to the Post

Leave a Reply