የኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ እንደሚገኝ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮ-ሳዑዲ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በሳይንስ ሙዚየም መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ በሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የተመራ 79 አባላት ያለው ልዑክ እና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ። በፎረሙ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ.ር) የሁለቱ ሀገራት የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ እንደሚገኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply