“የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ የባሕር በር ስምምነት በሦስተኛ አካላት አይቀየርም” ዒሳ ካይድ መሐሙድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ የባሕር በር ስምምነት በሦስተኛ አካላት ተፅእኖ ሊቀየር እንደማይችል የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዒሳ ካይድ መሐሙድ(ዶ.ር) ገለጹ። በቅርቡ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የተሳተፉት የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዶክተር ኢሳ ካይድ መሐሙድ ሶማሊላንድ ከዐረብ ሊግ እና ከግብጽ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply