
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ውስጥ በስኬታማነት ስሙ ይጠቀሳል። በፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ ሳይቀር በትርፋማነት የዘለቀው ይህን አየር መንገድ ለመፎካከር የኬንያ አየር መንገድ አማራጮችን እያየ ነው። በዚህም የአሜሪካውን ዴልታ አየር መንገድ በአጋርነት ለመያዝ አቅዷል። ይህ ሁኔታ በሁለቱ አየር መንገዶች መካከል ያለውን እየሰፋ ያለ ልዩነት ያጠበዋል? የሁለቱ አየር መንገዶች ታሪካዊ እና ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይመስላል?
Source: Link to the Post