የኢትዮጵያ እና ግሪክን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ አቻቸው ጋር መክረዋል።የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ ፕሬዚዳንት ካትሪና ሳኬላሮፖሉ መኖሪያ ቤት ተገኝተው ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ግሪክ መካከል ያለውን ታሪካዊ የወዳጅነት እና የትብብር ትስስር በድጋሚ አረጋግጠዋል። ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ እና ግሪክ የቆየ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸው ገልጸዋል። ግንኙነቱን ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ እንደሚገባ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply