
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የእምነት አባቶች እና የእምነቱ ተከታዮች ላይ ጥቃት እየፈጸመ መሆኑን የቤተክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ቅዳሜ ጥር 27/2015 ዓ.ም. አስቸኳይ ስብበሳ አድርጎ ባወጣው መግለጫ አመለከተ። በዚህም የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በወሰዷቸው እርምጃዎች በቤተክርስቲያኗ አባላት ላይ የሕይወት እና የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል። አስካሁን ሦስት ሰዎች መሞታቸውም ተዘግቧል።
Source: Link to the Post