
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሰሞኑን በተከሰተው ጉዳይ ላይ ለሚኒስትሮቻቸው የሰጡትን ማብራርያ እና ማስጠንቀቂያ ተከትሎ ሲኖዶሱ ተቃውሞውን ገልጿል። ሲኖዶሱ የቤተክርስትያኒቱ ሕጋዊ መብት ካልተከበረ አጠቃላይ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት የሚሳተፉበት ሰልፍ በማካሄድ የቤተክርስትያኗ መብት እስኪረጋገጥ እንደሚታገል ትናንት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
Source: Link to the Post