You are currently viewing የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ ወሰነ – BBC News አማርኛ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ ወሰነ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6112/live/083a2ef0-f8c5-11ed-abbb-6108fa5dfc6f.jpg

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሳምንት በላይ በተራዘመው ስብሰባው ብዙ ባነጋገረው የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን ሰኞ አመሻሽ ላይ አሳወቀ። ባለፉት ወራት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ከተከሰተው ችግር ውስጥ ዋነኛ ጉዳይ የነበረው ሹመት ጉዳይ የሲኖዶሱ ጉባኤ የመጨረሻ አጀንዳ ሆኖ ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ መወሰኑ ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply