የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ለመክፈል የተሞከረው ሙከራ በሁሉም ክልል በሚገኙ የቤተክርስቲያኒቱን ልጆችና አባቶች ዘንድ ከመቼውም ጊዜ በላይ እጅግ የጠነከረ ህብረት እና አንድነትን ፈጥሯል።

 በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ ሳይሆን በሙስሊሙም ማኅበርሰብ ዘንድ ቤተክርስቲያኒቱን ለመክፈል የሚደረገው ሙከራ ከፍተኛ ቁጣን ፈጥሯል።ንዝረት የተኛ ነርቭ ያነቃቃል።ቤተክርስቲያን ተሸንፋ አታውቅም ሊከፋፍሏት የሞከሩትን ሁሉ ግን አለት ሆና ስታደቅ በታሪክ ታይቷል።ቅዱስ ሲኖዶስ የነገውን አስቸኳይ ስብሰባ ህገወጦቹን ከማውገዝ ባለፈ የቤተክርስቲያኒቱን አስተዳደራዊ ሁኔታ ለማዘመን ከምር ከምዕመናን ጋር መክሮ ወደ ሥራ የሚገባበት መሆን አለበት። ይህንን የአንድነት ስሜት መጠቀም ይገባል።==========ጉዳያችን ምጥን=========የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን የተለያየ ምክንያት ለራሳቸው እየሸጎጡ በከንቱ ጥላቻ

Source: Link to the Post

Leave a Reply