የዛሬ አስር ዓመት ምን ይገጥመናል ብሎ መፃፍ አና ዛሬ ይሄ ሆነ ሲባል ስሜትን በቁጣ አየገለፁ መናደድ ይለያያሉ።ጉዳያችን የዛሬው ቀን እንደሚመጣ ከአስር ዓመታት በላይ ጽፋለች።የጽሑፎቹን ሊንኮች ከስር ያገኛሉ።አሁን ያሉት ቤተክርስቲያንቱን የመግፋት ድርጊቶች ችግር ብቻ ሳይሆን ያለው ለቤተክርስያንቱ ዕድል ይዞ የሚመጣ መልካም አጋጣሚም ነው።======ጉዳያችን ======
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በምእመናኖቿ ብቻ ሳይሆን በስርጭትም ሆነ በማኅበራዊ አና ምጣኔ ሃብታዊ መለኪያዎች በኢትዮጵያ ግዙፍ አካል ነች። ይህንን እውነታ መጋፋቶች መሬት ላይ ያለውን አውነታ መቀየር አይቻልም።አሁን ያሉት ቤተክርስቲያንቱን የመግፋት ድርጊቶች
Source: Link to the Post