የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንግስት ህገወጥ ድርጊቱን እስከ የካቲት 5 የማያስቆም ከሆነ ሰላማዊ ሰልፍ እንደምታደርግ መግለጿ ይታወሳል፣ የተወገዘው አካል በበኩሉ በዛው ቀን…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንግስት ህገወጥ ድርጊቱን እስከ የካቲት 5 የማያስቆም ከሆነ ሰላማዊ ሰልፍ እንደምታደርግ መግለጿ ይታወሳል፣ የተወገዘው አካል በበኩሉ በዛው ቀን (የካቲት 5) ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቷል። ለምን እንደሆነ ግልፅ ነው? ሁለቱንም አካላት በአንድ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳያረጉ ከልክሎ በቤተክርስቲያኗ ቀድሞ የታሰበውን ሰልፍ ለማስቆም የተደረገ አካሄድ ነው። ከዛ “የፀጥታ ችግር እንዳይከሰት” ምናምን የሚሉ መግለጫዎችን እንሰማለን። ምንጭ ጋዜጠኛ Elias Meseret

Source: Link to the Post

Leave a Reply