“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም መስፈን እያከናወነች ያለውን ተግባራት አጠናክራ ትቀጥላለች” ቅዱስ ሲኖዶስ

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም መስፈን እና ለምዕመናን ደኅንነት እያከናወነች ያለውን ተግባራት አጠናክራ እንደምትቀጥል የቤተክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ገለጸ። ዓመታዊው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጉባዔው በተጀመረበት ወቅት እንደገለጹት፣ ቤተክርስቲያኗ ከመንፈሳዊ ተግባራት ጎን ለጎን የሰላም፣ የዕርቅ እና ሌሎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply