የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የትግራይ አሕጉረ ስብከት አባላት የቀደመ ውሳኔያችን ይቀጥላል አሉ

https://gdb.voanews.com/06a20000-0aff-0242-5921-08db0a1956ea_tv_w800_h450.jpg

ባለፈው ዓመት ጥር ወር ላይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተለይተው የራሳቸውን ጠቅላይ ቤተክሕነት ሟቋቋማቸውን ይፋ አድርገው የነበሩት በትግራይ ክልል የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አህጉረ ስብከት አባላት በጊዜው “በክልሉ አቋቁመናል” ባሉት “መንበረ-ሰላማ ከሳተ ብርሃን ቤተክህነት” ጉዳይ እንደማይደራደሩ እና በዚያው እንደሚቀጥሉ ማስታወቃቸውን ገልጾ ሙሉጌታ አፅብሃ ከመቀሌ ዘግቧል፡፡

ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply