የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የውኃ እጥረት ላሉባቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢዎች የሚውል ጀኔሬተር እና የውኃ መሳቢያ ፓምፕ ድጋፍ አደረገች።

ሰቆጣ: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የባሕር ዳር ደሴ የልማት ማስተባበሪያ ቢሮ በሰሜኑ ጦርነት እና በድርቁ ምክንያት የንጹህ መጠጥ ውኃ እጥረት ላሉባቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢዎች የሚውል ጀኔሬተር እና የውኃ መሳቢያ ፓምፕ ድጋፍ አድርጋለች። ድጋፋን ያስረከቡት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ደሴ የልማት ማስተባበሪያ ቢሮ የዋሽ ፕሮግራም ኮርድኔተር ደጀን ይግዛው የልማት ተራድኦ ድርጅቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply