የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ለአካል ጉዳተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ማዕድ አጋራች።

ባሕርዳር: መጋቢት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር – ደሴ ሰበካ ሐዋርያዊ ሥራዎች ማስተባበሪያ ቢሮ በባሕር ዳር ከተማ ለሚኖሩ የአካል ጉዳተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ማዕድ አጋርቷል። የማነቃቂያ እና የማበረታቻ ንግግርም ተደርጓል። በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር – ደሴ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ልሳነ ክርሥቶስ ማቴዎስ ”ድምቀት” በሚል ስያሜ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply