የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና የማኅበራዊ ሚዲያው ጫና

አሁናዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ብዙ ሰው እንደሚረዳው፣ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማያውቅ ሁኔታ በውስብስብ ችግሮች የተሞላ ነው። የጎበዝ አለቆች በየቦታው ከተነሱበት እና ሥርዓት አልበኝነቱ ወደር አይገኝለትም ከሚባለው ዘመነ መሳፍንት ወቅት ጋር የአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ ሲመዘን የአሁኑ ተመስገን ነው ሊባል የሚችል አይደለም። በዚያን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply