የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ – ትግራይ ክልል፣የአማራ ክልል፣ወቅታዊው የምጣኔ ሀብት እና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ዲፕሎማሲ ሁኔታ

አዲስ አበባ Addis AbabaPhoto Getty imagesኢትዮጵያ በምንም ዓይነት ፈታኝ ሁኔታ ላይ ብትሆንም ይህ ፈታኝ ሁኔታ ይዞላት የመጣው ዕድል ደግሞ አለ።ጉዳያችን ምጥን ዳሰሳ መነሻ የኢትዮጵያ ወቅታዊ  ሁኔታ በተመለከተ የተለያየ ሰው ካለው መረጃ እና የቀደመ የኢትዮጵያ መሰረታዊ ችግር እንዲሁም ወደፊት እየሄደችበት ካለው ሁኔታ አንፃር የየራሱን ዕይታ ይሰጣል።በተለይ የእኛ ማኅበረሰብ የመረጃ ምንጩም ቡና ሲጠጣ በሚ ወያየው፣ወይንም ከሚኖርበት መንደር ውስጥ የተሻለ ግንዛቤ አለው ብሎ የሚያስበው ሰው የሚሰጠው አስተያየት፣ ከእዚህ ባለፈ የውጭ መገናኛ ብዙሃን ለምሳሌ እንደ የአሜሪካ ድምፅ እና የጀርመን ራድዮ በሃገርኛ

Source: Link to the Post

Leave a Reply