የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር እና የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በመንፈሳዊ ዕይታም ብንመለከተው የሙስሊሙም የክርስቲያኑም እኩል መነሻ ታሪክ እና ሀብቶች ናቸው።የሁለቱም እምነቶች ሊቃውንት ይህንን ያውቃሉ።ህዝቡም ማወቅ አለበት።

==========ጉዳያችን ምጥን ==========የእንቁጣጣሽ ቀን በኦስሎ ምን አለ? (የአንድ ደቂቃ ቪድዮ ከስር ያገኛሉ)ሰንደቅ ዓላማችን እና የዘመን አቆጣጠራችን በመንፈሳዊ ዓይንም  የክርስቲያኑም የሙስሊሙም የጋራ ሀብት ኢትዮጵያ የፈጣሪ ልዩ ሀገሩ ነች።ሁለቱ ቀደምት የኢትዮጵያ እምነቶች ክርስትና እና እስልምና ለዘመናት ተከባብረው፣ተደጋግፈው እና ሕዝብ በአንድነት አስማምተው የኖሩት የሁለቱም እምነቶች መሪዎች መፃህፍቶቻቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁ ሊቃውንቶቻቸው ስለሚመሯቸው እምነታቸውን ጠብቀው ኢትዮጵያን በተመለከተ ያስቀመጡልን ውርሶች ሁሉ የጋራ ሀብቶቻችን ሆነው ኖረዋል ወደፊትም ይኖራሉ።አላዋቂነት ክፉ ነው እና በዘመናችን

Source: Link to the Post

Leave a Reply