የኢትዮጵያ የባህር በር ንግግር – የምሁራን ግምገማ

https://gdb.voanews.com/01000000-c0a8-0242-0ff7-08dbcc255781_tv_w800_h450.jpg

ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተሰማ ያለው የባህር በር የማግኘት ጉዳይ “የሃገሪቱን የውስጥ ውጥረት ለማርገብ የታለመ እንጂ ሊተገበር የሚችል አይደለም” ሲሉ የቀጣናውን ፖለቲካ የሚተነትኑ ምሁራን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። 

ከጎረቤት ሃገሮች ጋር በተሻለ ብሔራዊ ቁመና መግባባትና መተባበር እንደሚሻል ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ውይይት የሚመክሩት ባለሙያዎች የባሕር በር ጥያቄን በኃይል ለማስተናገድ ማሰብ ቀጣናውን ለግጭት ሊዳርግ እንደሚችል አሳስብበዋል። 

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 

Source: Link to the Post

Leave a Reply