You are currently viewing የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እና የፈጠረው ስጋት – BBC News አማርኛ

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እና የፈጠረው ስጋት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/27d2/live/981c6130-6f69-11ee-9173-ed016b82c40c.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት የሕልውና ጉዳይ ነው ሲሉ መናገራቸው አነጋጋሪ ሆኗል። ይህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አቋም አገሪቱ ከጎረቤት አገራት ጋር ባላት ግንኙነት ላይ እና በአጠቃላይ በቀጣናው ውስጥ ምን ውጤት ይኖረዋል?

Source: Link to the Post

Leave a Reply