“የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም መርሐ ግብር መካከለኛውን እና አሠባሣቢውን ትርክት በመፍጠር ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው” የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወላይታ ሶዶ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 9ኛው የከተሞች ፎረም የመዝጊያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመዝጊያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ተስፋዬ ይገዙ “በከተማችን የተካሄደው ፎረም የልምድ እና የባሕል ግብይት የተከናወነበት ነበር” ብለዋል። ምክትል ርእሰ መሥተዳድሩ የኅብረ ብሔራዊነት እናት በኾነችው ወላይታ ሶዶ የተሠባሠቡ ሁሉ ባሕል እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply