የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን አገልግሎቱን ቀልጣፋ ለማድረግ ከተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የትብብር ስምምነት ተፈራረመ።

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማቶችን ለማጠናከር፣ ግልጽነትን ለማጎልበት እንዲሁም የቴክኖሎጂ አቅምን ለማዳበር የሚረዱ ሁለት ስምምነቶችን ተፈራርሟል። የመጀመሪያው ስምምነት የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ተአማኒነት ግብረ ኃይል የትብብር እና ቅንጅት የመግባቢያ ስምምነት በፍትሕ ሚኒስቴር ፣ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፣ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ፣ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply