የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ እስካሁን 1 ሺህ 9 መቶ በላይ ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው ማድረጉ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ ከተቋቋመበት 1995 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 1 ሺህ 943 ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሃብታሙ ታዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ ከተቋቋመበት ሰኔ 1995 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 1 ሺህ 943 ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው አድርጓል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply