የኢትዮጵያ  የግልም ሆነ የመንግስት  ሚዲያዎች ከነገ ጀምሮ ብዙዎች አሁን ከሚተላለፉበት ሳተላይት ይጠፋሉ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 21፣ 2013ዓ.ም) ከነገ ጀምሮ በአረብ እና በናይል ሳት ይተላለ…

የኢትዮጵያ የግልም ሆነ የመንግስት ሚዲያዎች ከነገ ጀምሮ ብዙዎች አሁን ከሚተላለፉበት ሳተላይት ይጠፋሉ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 21፣ 2013ዓ.ም) ከነገ ጀምሮ በአረብ እና በናይል ሳት ይተላለ…

የኢትዮጵያ የግልም ሆነ የመንግስት ሚዲያዎች ከነገ ጀምሮ ብዙዎች አሁን ከሚተላለፉበት ሳተላይት ይጠፋሉ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 21፣ 2013ዓ.ም) ከነገ ጀምሮ በአረብ እና በናይል ሳት ይተላለፉ የነበሩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ወደ ኢትዮጵያ ሳተላይት ይገባሉ፡፡ ኢትዮ ሳት እስካሁን ሁሉንም የመንግስት ሚዲያዎች ያስገባ ሲሆን፣አነ ኢቤኤስ፣ባላገሩ፣አርትስ ወዘተም ወደ ኢቱል ሳት ገብተዋል፡፡ ኦኤምኤን ግን በኢትዮጵያ ሳተላይት አልጠቀም እያለ ሲሆን፣ ነገር ግን የትኛውም የኢትዮጵያ ሚዲያ በኢትዮጵያ ሳተላይት ብቻ ይታያል ተብሏል፡፡ የውጭ ሚዲያዎችም ወደ ኢትዮጵያ ተደራሽ የሚሆኑት በኢትዮጵያ ሳተላይት ብቻ ነው፡፡ ብዙዎቹ የፖለቲካ ዘመም ሚዲያዎች ከወዲሁ መንግስት አፈና ሊያካሂድብኝ ይችላል ሲሉ ሰግተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሳተላይት መግባታቸው ለቁጥጥር እና ለሳተላይት ኪራይ አመቺ ሁኔታን ኢኮኖሚያዊ እና ለመንግስት ደግሞ ፖለቲካዊ ፋይዳው የጎላ ይሆናል፡፡ መሰረታቸውን ከውጭ ያደረጉ ሚዲያዎችም በኢትዮጵያ ለመታየት የግድ በኢትዮ ሳት መግባት አለባቸው ተብሏል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply