የኢትዮጵያ ጥሪ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ የጠራውን ልዩ ስብሰባ የተቋሙ አባላት ውድቅ በማድረግ የምክር ቤቱን ገለልተኝነት እንዲያረጋግጡ ኢትዮጵይ ጥሪ አቀረበች።

የ”በቃ” ወይንም የ”ኖ ሞር” ዘመቻ ወደ ዓለም አቀፋዊ ንቅናቄ መሸጋገሩን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎች ገለፀ።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply