“የኢትዮጵያ ፈተናዎች ምንጫቸው የውጭ ኃይሎች ጣልቃገብነት፤ የድል ምስጢሮቿ የሕዝቦቿ የውስጥ አንድነት ናቸው”

እንጅባራ: ሕዳር 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዘመን ሽግግሮች ሁሉ ዘመን አመጣሽ ፈተና እና መከራ እጅጉን ሲፈትኗት አልፈዋል። ነገር ግን ለፈተናዎቿ ሸብረክ፤ ለመከራዎቿ በርከክ ያለችበት ወቅት በታሪክ አጋጣሚዎች ሁሉ እምብዛም አልተስተዋሉም። እንደ ፈተናዎቿ ብዛት፤ እንደ ፈተኞቿ ብርታት ቢሆን ኖሮ ግን ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር በዓለም ካርታ ውስጥ ፈጽሞ በጠፋች ነበር። የቀንዱ ክስተት የሆነችው ኢትዮጰያ ቀንዳም ጣልቃገቦች እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply