የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም እና የጋራ ትርክት

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ከሠላሳ ዓመታት በላይ እየተተገበረ ነው። ከቀድሞው የኢትዮጵያ የመንግሥት ሥርዓት ብቻ ሳይኾን ከሌሎች ሀገራት የፌዴራል ሥርዓትም እንደሚለይም የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ። ከፌዴራሊዝም ሥርዓቱ ተጠቀምን የሚሉ እንዳሉ ኹሉ ቅሬታ እና ጥያቄ የሚያነሱም አሉ። ከፌዴራሊዝም ሥርዓቱ በፊትም ኾነ በኋላ ‘አበርክቻለሁ’ የሚሉ እንዳሉ ሁሉ በሌላ በኩል ‘ተበድያለሁ’ የሚሉ ኃይሎች በሕዝብ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply