የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ይጀመራል።

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ነገ ይጀመራል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታ የሚያደርጉት አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲኾን ጨዋታው 9 ሰዓት ላይ ይጀመራል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ደግሞ ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ቡና ጨዋታው ይቀጥላል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply