የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፈ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አዲሱ ዓመት የሠላምና የደስታ እንዲሆን በመመኘት ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለመላው የሀገቱ ህዝቦች፣ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች፣ አባላትና ደጋፍዎች እንኳን ከ2015 ዓ.ም ወደ 2016 ዓ.ም አሸጋገራችሁ ብሏል:: በአዲሱ ዓመት በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል፣ በመንግሥትና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply