የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችንን ይከታተሉ፦በዛሬው የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችን ( ከ1:00-2:30)- ዘረኝነት አሁን ሀገራችን ለገባችበት ችግር ያሳደረውን ተጽዕኖ እንፈትሻለን፤ስለ ቀጣይ መ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/J2nvNjlZUf5VRBy0nB83jGLipajjTR88tK_USWb4-hlNlODSHemv5IRrHX9LHhwauxH-V37ZsCRLnGtZNgRqB1_i8ZLsN-IO3XThGzp-ZLuI1KstVFsy34Tro4fFLCZahO79Nr9GLlsLXqhVxF128UyRiYJkzz9s2Zzs4bDNcmmWpvbYLi_YJzOltJgQDS50zEiB65vUghKovGNnG4IZe-Jze4-ZHeGECn_rVyn92aPe3XLFEGFzf4kj1Ub10yrPiWj19i38TLT18h9TbqQoxHRyTLgvibLXKnKPFGhxaK1QjfLvAwHai1VMsrIcYOTyFR4fweX65DpI3CfzAi4ZEQ.jpg

የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችንን ይከታተሉ፦

በዛሬው የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችን ( ከ1:00-2:30)

– ዘረኝነት አሁን ሀገራችን ለገባችበት ችግር ያሳደረውን ተጽዕኖ እንፈትሻለን፤ስለ ቀጣይ መፍትሄዎችም የምሁራንን ምክረ ሀሳቦች አካተን ሰፋ ያለ መረጃ ይዘናል በዝርዝር ትሰሙታላችሁ።

-በውስጥ ችግሮቿ ዜጎቿ ለሞትና መፈናቀል እየተዳረጉባት፣ በዓለም መድረክም ጫናው በበዛባት ሀገራችን የህግ የበላይነትን የማስከበር እርምጃዎችን እንዴት ትመለከቷቸዋላችሁ? ስንል የአድማጮችን አስተያየት ጠይቀናል ትሰሙታላችሁ።

-ለዩክሬይን ድጋፍ ለመስጠት በዩክሬይን የተሰማሩ ቅጥረኛ ተዋጊዎች ዩክሬይንን ለቀው እየወጡ መሆኑ ተነግሯል፤ ለምን? ምላሽ ታገኛላችሁ።

-ዩክሬን ጦርነቱ ሳይጠናቀቅ ለመልሶ ግንባታ 750 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልገኛል እያለች ነው፤

የአውሮፓ ህብረትም ዩክሬንን መልሰን እንገነባለን ብሏል፤

ለመሆኑ የዬክሬን – ሩሲያ ጦርነት ሊጠናቀቅ ይሆን? የአለም መሪዎችስ ለጦርነትና ለመልሶ ግንባታ ምን ያህል ገንዘብ ፈሰስ ያደርጋሉ? በትንታኔ አዘጋጅተንላችኋል።

– የአፍሪካችን ጓዳና የስፖርት ጥንቅሮችም አሉን።

– እንዲሁም ሌሎች አዳድስ የሀገር ውስጥና ዓለምዓቀፋዊ ጉዳዮችንም አሰናድተንላችኋል፤

እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል።

ለአስተያየትዎ ‘6321’ አጭር የጽሁፍ መልዕክት

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

Source: Link to the Post

Leave a Reply