የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችንን ይከታተሉ፦በዛሬው የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችን ( ከ12:30-2:30)-ከቤት ሳንወጣና ስፖርታዊ ጉዳዮችን ትሰማላችሁ- በመንገዳችን ላይ፦ከአዲስ አበባ ወደ ክፍ…

የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችንን ይከታተሉ፦

በዛሬው የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችን ( ከ12:30-2:30)

-ከቤት ሳንወጣና ስፖርታዊ ጉዳዮችን ትሰማላችሁ

– በመንገዳችን ላይ፦ከአዲስ አበባ ወደ ክፍለ ሀገር ሲጓዙም ሆነ ከክፍለ ሃገር ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ እርስዎም የሚታዘቡት በጉዞ ወቅት በአንዳንድ የትራፊክ ፖሊስ አባላት ላይ የተመለከትነውን ትዝብት እናጋራችኋለን።

– በፍተሻ ሰዓታችን መነጋገር ሊደፈር፣አለመነጋገር ሊፈራ ይገበዋል በሚል የመነጋገር ባህላችንን እንፈትሻለን፤ የባለሙያ ምክረ ሀሳብም ይዘንበታል!

-በኢትዮ ገበያችን ፦
በቱሪዝም ዘርፍ ላይ የተሰማራዉ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ዱባይ ቱሪዝም ለኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅቶች አደርጋለሁ ስላላቸው የተለያዩ ድጋፎች እናነሳለን።

– ለጤናችን ዛሬ ትኩረቱን በዓለማችን እየተከሰተ ያለው ድርቅና ረሀብ በጤናችን ላይ የሚያደርሰው ተጽዕኖ ላይ አድርጓል

-በዓለም ጉዳይ፦ በዩክሬን ጉዳይ ትችት እየቀረበበት ስለሚገኘው የአውሮፓ ህብረት በትንታኔ አዘጋጅተንላችኋል።

– እንዲሁም ሌሎች አዳድስ የሀገር ውስጥና ዓለምዓቀፋዊ ጉዳዮችንም አሰናድተንላችኋል፤

እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል።

ለአስተያየትዎ ‘6321’ አጭር የጽሁፍ መልዕክት

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

Source: Link to the Post

Leave a Reply