
የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችንን ይከታተሉ፦
በዛሬው የኢትዮ ማለዳ የዜና ሰዓታችን ( ከ1:00-2:30)
– የኢትዮጵያ እና ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ በአካባቢው የሚገኙ አርሶ አደሮችን አነጋግረን በቦታው ያለውን ሁኔታ ነግረውናል፤ በጉዳዩ ላይ ምሁራንም አስተያየት ሰጥተውበታል
– የሰሞኑ ትልቅ ጉዳይ ስለሆነዉ ነዳጅና የአሽከርካሪዎችን ቅሬታና የተሰጡትን ምላሽም አካተናል።
– የኑሮ ውድነቱን በተመለከተም ጥያቄ አለኝ? በሚል በኢኮኖሚ ባለሙያ የቀረበን ትችትና የመፍትሔ ሀሳብ እናጋራችኋለን
– ሌሎች አዳድስ የሀገር ውስጥና ዓለምዓቀፋዊ ጉዳዮችም ተዘጋጅተዋል፤
የቻላችሁና የፈቀዳችሁ እንድታደምጡ ተጋብዛችኋል።
ለአስተያየትዎ ‘6321’ አጭር የጽሁፍ መልዕክት
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
Source: Link to the Post