የኢትዮ ሱዳን አጎራባች አካባቢዎች የጸጥታ መዋቅር አካላትና ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያና በሱዳን በኩል በሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች፣ የእንስሳት ስርቆትና ሕገወጥ የሰው ዝውውርን ለማስቆም የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የሱዳን የአንኩራና የከርቸዲ የጸጥታ መዋቅር፣ የቀበሌ አሥተዳደሮች፣ የመከላከያ መሪዎች፣ የቋራ ወረዳ የብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊና የወረዳው የጸጥታ ኀላፊ፣ የጸጥታ መዋቅሮች፣ የነብስ ገቢያ ቁጥር 4 የቀበሌ መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች በተገኙበት ውይይቱ ተካሂዷል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply