“የኢትዮ-ሳዑዲ አረቢያ የሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር ለቀጣናዊ ሰላም እና ደኅንነት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል” አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ የሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር ለቀጣናዊ ሰላም እና ደኅንነት መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ገልጸዋል። አምባሳደር ታዬ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፈይሰል ቢን ፋርሃን አል-ሳዑድ ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ሳዑድ አረቢያ ያላቸውን የረጅም ጊዜ ግንኙነት መሠረት በማድረግ በሰላም፣ በደኅንነት፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply